_edited_edited.jpg)
Adam Caar
Developer
I'm a paragraph. Click here to add your own text and edit me. It’s easy.
_edited_edited.jpg)
Adam Caar
Developer
I'm a paragraph. Click here to add your own text and edit me. It’s easy.
Donate Sanitary pads
Period Doesn’t Stop for Pandemic so Does I CARE
የወር አበባ በወረርሽኝ በጦርንት አልያም በተፈጥሮ አደጋዎች አይቆምም!!
የወር አበባ በወረርሽኝ: በጦርነት አልያም በተፈጥሮ ችግሮች የሚቆም አይደለም :: ጥናቶች እንሚያሳዩት ከ5 ሴት 1 ሴት የወር አበባ ንፅህና መጠበቂያን በማጣት ከስራ; ከትምህርት አልያም ከተለያዩ ዝግጅቶች ትቀራለች:
ሁሉምእንስት ንፁህ የወር አበባ ንፅህና መጠበቂያ ቁስን የማግኘት መብት አላት!!
#ICARE
#እኔም_ያገባኛል!

Adam Caar
Developer
I'm a paragraph. Click here to add your own text and edit me. It’s easy.

Adam Caar
Developer
I'm a paragraph. Click here to add your own text and edit me. It’s easy.

የሴቶችና ልጃገረዶች ድጋፍ ኢትዮጵያ ለቀጣዩ ትውልድ ፍቅርና ሰላምን፣ እውቀትና ክህሎትን፣ ጥበብና እድገትን ከዛፍ ችግኞቻችን ጋር በተምሳሌትነት ለመትከልና ለትውልድ ለማውረስ፣ WGSE “ I care “ አስተባባሪነት እነሆ ዛሬ የችግኝ ተከላ ዘመቻውን በይፋ አስጀምረናል።
በአገር ውስጥና በውጭ አገር የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ሁሉ፣ እንደየ ምርጫችሁ ለቀጣዩ ትውልድ የፍቅር፣ የሰላም፣ የበጎነት፣ የአንድነት፣ የእድገት፣ የእውቀት፣ የጥበብ፣ ሃውልትና ተምሳሌት ዛፎችን በመትከል ወይም በማስተከል እንድትሳተፉ፣ የችግኝ ጉዲፋቻ ዘመቻውን ተቀላቀሉልን ብለን የአክብሮትና የአብሮነት ጥሪ እናቀርባለን!!!

Section Title
This is a Paragraph. Click on "Edit Text" or double click on the text box to start editing the content and make sure to add any relevant details or information that you want to share with your visitors.