top of page

Empower Our Women And Girls
የሴቶችና ልጃገረዶች ድጋፍ ኢትዮጵያ ለቀጣዩ ትውልድ ፍቅርና ሰላምን፣ እውቀትና ክህሎትን፣ ጥበብና እድገትን ከዛፍ ችግኞቻችን ጋር በተምሳሌትነት ለመትከልና ለትውልድ ለማውረስ፣ WGSE “ I care “ አስተባባሪነት እነሆ ዛሬ የችግኝ ተከላ ዘመቻውን በይፋ አስጀምረናል።
በአገር ውስጥና በውጭ አገር የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ሁሉ፣ እንደየ ምርጫችሁ ለቀጣዩ ትውልድ የፍቅር፣ የሰላም፣ የበጎነት፣ የአንድነት፣ የእድገት፣ የእውቀት፣ የጥበብ፣ ሃውልትና ተምሳሌት ዛፎችን በመትከል ወይም በማስተከል እንድትሳተፉ፣ የችግኝ ጉዲፋቻ ዘመቻውን ተቀላቀሉልን ብለን የአክብሮትና የአብሮነት ጥሪ እናቀርባለን!!!
Executive director at Women and Girls Support-Ethiopia (WGS-E)
I am no bird; and no net ensnares me; I am a free
human being with an independent will.
Charlotte Bronte, Jane Eyre
Upcoming Events
bottom of page